Seiu6 Property Services NW
SEIU6 በዋሽንግተን ስቴት ውስጥ የ 9,000 የፅዳት ሰራተኞችን፣ የደህንነት መኮንኖች፣ የኤርፖርት ሰራተኞችን፣ የስታዲየም ሰራተኞችን እና አጋር የኢንዱስትሪ ሰራተኞችን ያቀፈ የሰው ሃይልን በኩራት ይወክላል።
Seiu6 ከሰራተኞች ጋር ይቆማል
የ SEIU6 ተልዕኮ ከሁሉም መነሻ የመጡ ሰራተኞችን ህይወት ማሻሻል ነው።
በጋራ ሁላችንም ጠንካራ ነን።
“በሠራተኛ ማኅበሩ የተነሳ ለእኔ እና ለቤተሰቤ የጤና መድን አለኝ።”
“የ SEIU6 አካል በመሆኔ እኮራለሁ። ለእኔ እየታገሉልኝ እንደሆነ አውቃለሁ።
“ከአለቃዬ ጋር ችግር ውስጥ ገብቼ ነበር እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ነበር። SEIU6 ችግሩን እንድፈታ ረድቶኛል።”
በዜና
የንብረት አገልግሎት ሰራተኞች ስላጋጠሟቸው ጉዳዮች ያንብቡ።