የተወካይ መመሪያ

እንደ ተወካይ የእርስዎ ሚና፡- መሰረታዊው
እንደ ተወካይ ምን እንደሚፈልጉ፣ የእርስዎ ጥበቃዎችና ተግባሮች ምን እንደሆኑ እንዲሁም አዲስ ሰራተኞችን ወደ ስራው እንዴት እንደሚቀበሉ መሰረታዊ ነገሮችን ያግኙ።

Talking to Your Co-Workers
ከስራ ባልደረቦችዎ ጋር መነጋገር SEIUን እንዴት ማብራራት እንዳለብን እና እንደ ህብረት እንዴት እንደምንሰራ፣ የመዋጮ ስርዓታችንን በማብራራት እና የሠራተኛ ማኅበሩ ምን ለውጥ እንደሚያመጣ።

ችግር-መፍታት 101
ከችግር ጋር ሲጋፈጡ ምን እንደሚያደረጉ። ይህ ክፍል ችግሮችን እንዴት መለየት እንደሚቻል፣ እንደ ተወካይ የማወቅ መብት ያለዎት ነገር፣ ችግሩን እንዴት መተንተን እንደሚቻል እና ችግሮችን በፍጥነት ለመፍታት ከአመራር ጋር አብሮ መስራትን ያስተምራል።

እንደ ተወካይ ሚናዎ፡- በጥልቀት
ስለሆነም፣ በስራ ቦታዎ ውስጥ በቀላሉ የማይቆም አለመግባት ገጥሞዎታል። ባለደራዎች ብዙ ድርሻዎችን የሚወጡ ሲሆን መደበኛ ቅሬታዎችን ከመቅረቡ የተነሳ ችግሮችን ለመፍታት ብዙ ስልቶች አሏቸው።

አለመግባባቶች እና ቅሬታዎች፡- መብቶች፣ አካሄዶች እና ምርጥ ተሞክሮዎች
በአመራሩና አባል መካከል የሚደረጉ ስብሰባዎች ወደ ተግሳጽ ወይም ቅሬታ ሊያመሩ በሚችሉባቸው አጋጣሚዎች የአባላቱን (እና የእርስዎ) መብቶችን እና ለሰራተኞች ትክክኛው መፍትሄ ላይ ለመድረስ ቅሬታዎችን እንዴት በመደበኛነት ማንሳት እንደሚችሉ ደረጃ-በ-ደረጃ ያንብቡ።

መዝገበ-ቃላት እና ዋቢ መፅሃፍት
ስለ SEIU ቃላት እና ደጋፊ መረጃዎች የበለጠ ለማወቅ ያንብቡ።

የተወካይ መመሪያ፡- ጠቃሚ መመሪያ
ለ SEIU ተወካይ ጠቃሚ መመሪያ።

በጋራ ጠንካራ ነን።