የአባል ጥቅማጥቅሞች

ህብረቶች ሰራተኞችን ይጠብቃሉ

ከ 9,000 በላይ አባላት በሚፈጥሩት የጋራ ሃይል፣ SEIU6 ሰራተኞች መብቶቻቸውን እንዲጠብቁና በስራ ቦታ ፍትሃዊ አያያዝ እንዲያገኙ ይረዳል። ህብረቱ የሚሰራው ክፍያን፣ ጥቅማጥቅሞችን፣ የስራ ሁኔታዎችን እንዲሁም ሌሎችንም ለመደራደር ሲሆን ቀጣሪዎች ውላቸውን እየከተከሉ መሆናቸውን እናረጋግጣለን። የህብረት ድጋፍ ምሳሌዎች፡-

  • በስራ ቦታ ላይ ችግር አጋጥሞዎታል? ለእገዛ የ SEIU6 ተወካይዎን መጠየቅ ይችላሉ።
  • ስለ ውልዎ ጥያቄ አለዎት? መልሶችን እንዲያገኙ ልንረዳዎ እዚህ እንገኛለን።
  • በእርስዎ ጥቅማጥቅሞች ላይ እገዛ ይፈልጋሉ? ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ ልንጠቁምዎ እንችላለን።

SEIU6 ለእርስዎ እዚህ ይገኛል።

የህብረት አባል መብቶች

የ SEIU6 አባላት በስራ ውልዎ ዋስትና በተሰጠው መሰረት የህብረት ጥበቃና ውክልና የማግኘት መብት አላቸው።

የፖለቲካ እንቅስቃሴ

SEIU6 ሰራተኞችን ለሚጠብቁ ህጎችና ፖሊሲዎች ለመታገል ከአባሎቶቻችን ጋር ይሰራል።

ተጨማሪ ይወቁ

ወቅታዊ ዜና እና መረጃ

የሰራተኞችን በስራ ላይ መብቶችን የሚመለከቱ ወቅታዊ ዜናዎች እና መረጃዎች አስመልክቶ አባሎቻችንን እናሳውቃለን።

ተጨማሪ ይወቁ

ፍትህ ለፅዳት ሰራተኞች

የህብረት ጽዳት ሰራተኞች ታሪካዊ ውሎችን እያሸነፉ፣ ለቤተሰቦች ደመወዝ እየጨመሩ እና በማህበረሰቦች ውስጥ ደረጃዎችን እያሳደጉ ነው።

ተጨማሪ ይወቁ

ለደህንነት ይቁሙ

የፀጥታ መኮንኖች ለምርጥ መኖሪያ ቤት፣ ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት፣ የተመጣጠነ የምግብ አቅርቦት፣ የትምህርት ተደራሽነትና የተከበረ ጡረታ ለማግኘት ጠንክረን መስራት እንድንችል ለሚረዱን ስራዎች እየጣሩ ይገኛሉ።

ተጨማሪ ይወቁ

የአውሮፕላን ሰራተኞች ዩናይትድ

እኛ የሻንጣዎች ተቆጣጣሪዎች፣ የካቢኔት አፅጂዎች፣ የዊልቸር አስተናጋጆች፣ የፅዳት ሰራተኞች፣ የደህንነት ኦፊሰሮች እና ሌሎች ውል የያዝን የኤርፖርት ሰራተኞች ነን።

ተጨማሪ ይወቁ

ጥቅሞች እና ቅናሾች

የህብረት አባላት እንደ ኢንሹራንስ፣ የፋይናንስ ዕቅድ፣ ገንዘብ-ቆጣቢ የጉዞ እና ግብይት ቅናሾች እና ሌሎችም ጥቅማጥቅሞችን ሊያገኙ ይችላሉ።

በጋራ ጠንካራ ነን።